Channel
Updated: 2026-07-30
እዚህ አንቀጽ ላይ "ብላቴናይት" ለሚለው የገባው ቃል "ፓርቴኖስ" παρθένος ሲሆን ሰባው ሊቃናት "ወጣት ሴት" የሚለውን አስበው እንጂ "ድንግል" የሚለው አስበው ስላልሆነ አኪላስ፣ ቴዎቶዶስ እና ሲማቲከስ የተባሉ ጥንታዊ የግሪክ መተርጉማን ከዕብራይስጥ ወደ ግሪክ የኢሳይያስ 7፥14…
ድንግል ማርያም በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 3፥47 "ጌታዬ ሆይ! "ወንድ ያልነካኝ" ስኾን ለእኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል" አለች፡፡ قَالَتْ رَبِّ أَنَّىٰ يَكُونُ لِي وَلَدٌ وَلَمْ يَمْسَسْنِي بَشَرٌ በዕብራይስጥ …
የሐሰት ትርክት በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 22፥30 ከጣዖታት እርኩሰት ተጠንቀቁ! የሐሰትን ቃል ራቁ፡፡ فَٱجْتَنِبُوا۟ ٱلرِّجْسَ مِنَ ٱلْأَوْثَٰنِ وَٱجْتَنِبُوا۟ قَوْلَ ٱلزُّورِ "ኢትዮጵያ" የምትባል አገር…
የአሏህ ማየት በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 57፥4 እርሱም የትም ብትኾኑ ከእናንተ ጋር ነው፡፡ አሏህ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡ وَهُوَ مَعَكُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ ۚ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ…
የኢየሱስ ፆታ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 5፥17 እነዚያ "አሏህ እርሱ የመርየም ልጅ አል መሢሕ ነው" ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡ لَّقَدْ كَفَرَ الَّذِينَ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ هُوَ الْمَسِيحُ ابْنُ مَرْيَمَ …
A head-to-head of how 888casino and BetMGM Casino advertise on Telegram — regulated-market brand trust versus US casino with brand loyalty, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 888casino and BetOnline advertise on Telegram — regulated-market brand trust versus offshore crypto-funded play, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 888casino and FortuneJack advertise on Telegram — regulated-market brand trust versus crypto-first, provably-fair play, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ "መድሎተ አሚን" በሚል መጽሐፋቸው ለዶክተር አባ አየለ ተክለ ሃይማኖት ለተባሉ ካቶሊካዊ መነኩሴ መልስ ሲሰጡ እንዲህ አስቀምጠዋል፦ "(ልዮን)፦ አካላዊ ተዋሕዶ የሚለውን አነጋገር "አካል ለመለኮት እንጂ ለትስብእት የለውም፥ ለትስብእት ያለው ባሕርይ ብቻ …
አብሲማዳኮስ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 5፥14 ስለዚህ እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ በመካከላቸው ጠብን እና ጥላቻን ጣልንባቸው፡፡ فَأَغْرَيْنَا بَيْنَهُمُ الْعَدَاوَةَ وَالْبَغْضَاءَ إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَ…
ቲክቶዶክስ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 19፥34 ይህ የመርየም ልጅ ዒሣ ነው፡፡ ያ “በ”እርሱ የሚከራከሩበት እውነተኛ ቃል ነው፡፡ ذَٰلِكَ عِيسَى ٱبْنُ مَرْيَمَ ۚ قَوْلَ ٱلْحَقِّ ٱلَّذِى فِيهِ يَمْتَرُونَ የ…
A head-to-head of how 888casino and JackpotCity advertise on Telegram — regulated-market brand trust versus regulated slots-forward play, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
ዳዒ ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!