Channel
Wazema is Radio other contents are available either in our website/social media or FM radio stations in Ethiopia. www.wazemaradio.com
Updated: 2026-09-05
ለቸኮለ! ቅዳሜ፣ ነሃሴ 30፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ፣ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚንስትር ከኾኑት ፍራንክ ጋርሺያ ጋር የኢትዮጵያና አሜሪካን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻ…
ለቸኮለ! ዓርብ፣ ነሃሴ 29፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜና 1፤ ገዥው ብልጽግና ፓርቲ አዲስ በሚመሠርተው መንግሥት ውስጥ ከ70 እስከ 80 በመቶ የሚኾኑ ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎችን ለአዲስ ተሿሚዎች ለመስጠት መወሠኑን ዋዜማ ሠምታለች። የፓርቲው ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣…
የዐብይ አዲሱ ካቢኔ እየመጣ ነው፣ ተሰናባች ሚንስትሮች በዝግ ስብሰባ ላይ ናቸው - የዋዜማን ዝርዝር ዘገባ ያንብቡት-- https://cutt.ly/ZykaokpG
ለቸኮለ! ሐሙስ፣ ነሃሴ 28፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የኢትዮጵያ መንግሥት በአገሪቱ የመጀመሪያውን የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችል የትብብር ማዕቀፍ ከዓለማቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ጋር ተፈራረመ። ኩባንያው በ100 ቢሊዮን ብር ካፒታ…
ለቸኮለ! ረቡዕ፣ ነሃሴ 27፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ከ230 በላይ ሥልጠና ያጠናቀቁ የሶማሊያ ወታደሮች ሰሞኑን የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ሶማሌ ክልል መግባታቸውንና በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መኾኑን ዋዜማ ሠምታለች። ዋዜማ ያነጋገረቻቸው ስማቸው…
ለቸኮለ! ማክሰኞ፣ ነሃሴ 26፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ በቀጣዩ ዓመት በከተማዋ የኮሪደር ልማት የሚካሄድባቸው አካባቢዎች እንደተለዩ በከተማዋ አስተዳደር የ2019 በጀት ዓመትና የቀጣይ አምስት ዓመታት ዕቅድ የግምገማ መድረክ…
ለቸኮለ! ሰኞ፣ ነሃሴ 25፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፣ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ያዘጋጃቸውን አዲስ ዲጂታል መታወቂያ ያላወጡ የመንግሥት ሠራተኞች ከጳጉሜ 1 ጀምሮ የከተማ አሥተዳደ…
ለቸኮለ! ቅዳሜ፣ ነሃሴ 23፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ጌታቸው ረዳ፣ የሱዳን ጦር ሠራዊት በምዕራብ ኢትዮጵያ የድንበር አካባቢዎችንና መንደሮችን በከባድ መሳሪያ በመደብደብ ጉዳት እያደረሠ ይገኛል በማለት ለአልጀ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.