Channel
Welcome to Wegagen Bank S.C. Official Telegram Channel! One of Ethiopia’s leading private banks since 1997 Innovative & customer-focused financial services. https://www.wegagen.com https://facebook.com/wegagenbankofficial
Updated: 2026-09-11
መልካም አዲስ ዓመት ወጋገን ባንክ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ አዲሱ ዓመት የጤና ፣ የደስታ እና ዕቅዳችሁ የሚሳካበት እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡ #WegagenBank #Ethiopian #NewYear
Media post
የወጋገን ባንክ ማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች የ2019 አዲስ ዓመት ዋዜማን በጋራ አከበሩ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም የወጋገን ባንክ ማኔጅመንት አባላት እና የዋና መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የ2019 አዲስ ዓመት ዋዜማን በድምቀት አከበሩ። በዝግጅቱ ላይ የባንኩ ዋና ስራ …
10% ተጨማሪ ጉርሻ! ዛሬ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር በብር 177.8978 ይመነዘራል ወጋገን ባንክ አዲስ ዓመት እና መጪዎቹን በዓላት አስመልክቶ ከውጭ ሀገር በደሀብሽል፣ ዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ማስተርካርድ እና ሌሎችም ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የሚ…
ለክቡራን ደንበኞቻችን የባንካችን ሳሪስ ቶታል ቅርንጫፍ ካዲስኮ ፊት ለፊት፤ ትራንስ ኢትዮጵያ ታወር ላይ ከሚገኘው ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ ጋር የተዋሃደ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡ በመሆኑም ውድ የሳሪስ ቶታል ቅርንጫፍ ደንበኞቻችን በንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ የተለመደውን ቀልጣፋ አገል…
ወጋገን ባንክ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን አስመልክቶ የበጎ አድራጎት ድጋፍ አደረገ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ወጋገን ባንክ የ2019 አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ነዋሪ ለሆኑ በአነስተኛ…
Media post
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.