Channel
Updated: 2026-07-30
የንጉሱ ጣት እና የአላህ ጥበብ" — አስተማሪ ታሪክ 📖 በጥንት ዘመን አንድ ንጉስና ጥበበኛ አማካሪ ነበሩ። አማካሪው ሁል ጊዜ ምንም አይነት ነገር ቢፈጠር "አላህ ያደረገው ሁሉ መልካም ነው" የማለት ልማድ ነበረው። አንድ ቀን ንጉሱ በስህተት ጣቱን ይቆረጣል። በጣም ተናዶ አማካሪውን …
1. ኑዐይማን ኢብኑ አምር (ረ.ዐ) እና የአንበሳው ስጋ ኑዐይማን የተባለው ሶሃባ በመቀለድና ሰዎችን በማሳቅ በጣም የታወቀ ነበር። አንድ ቀን አንድ ገጠርያዊ (በደዊ) ሶሃባ ግመሉን ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) መስጂድ ውጭ አስሮ ወደ ውስጥ ይገባል። ሌሎች ሶሃባዎች ኑዐይማንን አይተው፦ "ረሃብ…
💙#ትዳር #በነብዩ ሰ.ዐ.ወ ሱና💙 😎 #ያገቡ #ሰዎች› እና ‹ያላገቡ ሰዎች› በእነዚህ ሰዎች መካከል የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት አለ ቢባል አይከብድም፡፡ ✍ #የእነዚህ ሰዎችን ልዩነት በአንድ ርእስ ብቻ መግለፅ ቢከብድም አጠር ባለ መልኩ ኢን ሻ አላህ ለማቅረብ እንሞክራለን፡፡…
الإمام أبو حنيفة ኢማም ኢብኑ ሃኒፋህ አን-ኑዕማን #የጁምዓ_ኹጥባ 17-11-18 @yasin_nuru @yasin_nuru
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
አራት ነገሮች ሴቶችን ያጠፋሉ። የትዳር ህይወትን ያበላሻሉ ። በዱንያና በአኼራ ደስታን ያርቃሉ። 4──────⊱◈◈◈⊰────── 1#ምላስ #ማስረዘም. የሴት ልጅ ውበት ዝምታው አደቧ ሀያእዋ ነው። በተለይ ባል ላይ ከፍ ከፍ ማለት እኔ አውቃለሁ ማለት የትዳርንም የዱንያንም የአኼራንም ህይ…
በደሴ ከተማ በስህተት የገባላቸውን ብር ለባለቤቱ በታማኝነት የመለሱት ግለሰብ! • ሀሩን ሚዲያ | ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ል በደሴ ከተማ አስተዳደር ነዋሪ የሆኑት የሬስቶራንት ባለቤት አቶ ኡመር እሸቴ፤ በስህተት ወደ የባንክ አካውንታቸው ገብቶ የነበረውን 300 ሺህ (ሦስት መቶ …
የተባረከ ጁምዓ ይሁንልን . #ኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ #Ustaz_Yasin_Nuru @YaSiN_NuRu @YaSiN_NuRu
〰〰〰⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው። * አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ። እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ" አሉት። ⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?…
የ ያሲን ኑሩ ሐዲሶች Yasin Nuru "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) "የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም " የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7} UNOFFICIAL ለአስተያየት👇👇 @hasabbbbot ሀዲሶችን ከፈለጋችሁ👇👇 @yasin_nuru_hadis