Channel
Updated: 2026-07-31
Koye feche Meskelna alew
ሀይ
ሰላም ለእናንተ ይሁን👏 ምድረበዳው ደስ ይለዋል እግዚአብሔር ይሰራዋል ባዶ ብሆን ባንተ ፊት ሰጥተሀኛል ሰገነት እሚለው መዝሙር በግጥም ካላቹህ ላኩልኝ
በአፄ ገብረ መስቀል ዘመን ሲሆን በ5ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ታቦት የወጣው ።
Media post
አዲስ አባ መርቆሬዎስ የት እንደሚነግስ የምታውቁት 🙏🙏🙏
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-07 · first ad check queued
ሠላም ክርስቶስ ይበዛላቹ ቤተሰ ዘጠኝ ሰዓት ሲሆን አባት ሆይና እዉነት ሰለ ሆን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚለዉ መዝሙር ሼር በሉልኝ
ኧረ ተው ላኩልኝ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮን የጠበቁ፦ + የተለያዩ ትምህርቶች የሚሠጡበት፤ መዝሙሮች እና ግጥሞች የሚለቀቁበት፤ + ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ መረጃዎችን የምናገኝበት ግሩፕ ነው። እርስዎም ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦችን በማስገባት ኃላፊነትዎን ይወጡ። 📢 @top_faye ለተዋሕዶ ልጆች በመላክ ኃላፊነታችንን እንወጣ! T.me/Yemezmurgtm