Channel
መረጃዎችን ለመላክ @fikerassefa
Updated: 2026-09-05
ሁለቱ የኢሕአፓ ፖለቲከኞች እና ጠበቃ አበራ ንጉሥ በዋስ እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ወሰነ! "በሽብር ወንጀል" የተጠረጠሩት ፖለቲከኞቹ አበበ አካሉ እና ይሳቅ ወልዳይ እንዲሁም ጠበቃ አበራ ንጉሥ እያንዳንዳቸው በ50 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ወሰነ።ፖሊስ በጠየቀው የ14 ቀን ተጨማሪ …
ከመኪና ሽያጭ ጋር ተያይዞ የሕግ ጥሰቶች የሚፈጸሙ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው - የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በመኪና አስመጪዎች እና በኮሚሽን ሠራተኞች በኩል የሚፈጸምን የታክስ ስወራና የግብር ማጭበርበር ለመግታት ጠንካራ የሕግ ማስከበር ሥራ እየሠራ …
🌺 ዐዲስ የግእዝ ቋንቋ መጽሐፍ 🌺 ከዚኽ ቀደም ሙዳየ ግእዝ ቍጥር ፩ እና ሙዳየ ግእዝ ቍጥር ፪ የተባሉ የግእዝ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት በመ/ር ግዛቸው ደጀኑ አዘጋጅነት ቀርበዋል። አኹን ደግሞ "ዝርዝር ግሶች በመዝሙረ ዳዊት" የተሰኘ 546 ገጾች ያሉት ዐዲስ የግእዝ ቋንቋ መማሪያ …
ህፃን አግታ 3 ሚ. ብር የጠየቀችው የቤት ሰራተኛ በጎንደር ተያዘች! አዲስ አበባ ውስጥ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ የሰባት ዓመቷን ህፃን ፊዮና ሰለሞንን በማገት ወደ ጎንደር ከተማ የወሰደችው መቅደስ ሞገስ የተባለች ወጣት፣ በቁጥጥር ስር መዋሏን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ …
በጃናሞራ ወረዳ በደረሰው ድርቅ ከ85 ሺህ በላይ ሰዎች ለከፍተኛ ረሀብ መዳረጋቸው ተገለጸ! በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞንጃናሞራ ወረዳ የክረምቱ ዝናብ ወቅቱን ጠብቆ ካለመግባቱ ጋር ተያይዞ በተፈጠረ ድርቅ 85 ሺህ ሰዎች ለችግር መዳረጋቸው ተነገረ። በወረዳው 17 ቀበሌዎች ድርቅ የ…
የአስመራ ነዋሪዎች በንጹህ ውሃ አጥረት ምክንያት ቀይ ባህርን ለመጠጣት ተገደዋል ተባለ‼️ በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የሚኖሩ ዜጎች በከባድ የውሃ እጥረት ምክንያት የዕለት ተዕለት ህይወታቸው መስተጓጎሉንና ለከፍተኛ እንግልት ተዳርገዋል። የከተማዋ ነዋሪዎች ልብስ ማጠብ እና የንጽህና መ…
🌺 ዐዲስ የግእዝ ቋንቋ መጽሐፍ 🌺 ከዚኽ ቀደም ሙዳየ ግእዝ ቍጥር ፩ እና ሙዳየ ግእዝ ቍጥር ፪ የተባሉ የግእዝ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት በመ/ር ግዛቸው ደጀኑ አዘጋጅነት ቀርበዋል። አኹን ደግሞ "ዝርዝር ግሶች በመዝሙረ ዳዊት" የተሰኘ 546 ገጾች ያሉት ዐዲስ የግእዝ ቋንቋ መማሪያ …
መጪዎቹ የጳጉሜን ቀናት "የኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ሀሳብ ይከበራሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ፥ የተገባደደው ዓመት የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ጅማሮ የሚያመላክቱ ስኬቶች የተመዘገበበት ነው ብለዋል፡፡ በዚህም ም…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.