Channel
Updated: 2026-07-27
ለአርሰናል ደጋፊዎች ብቻ በኢትዮጲያ ትልቁን የአርሰናል ቻናል ተቀላቀሉ 👇 ❤️🤍
አሁን የወጡ ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ! • ዩሊያን አልቫሬዝን ምርጫውን አሳወቀ... • ማን ዩናይትድ አንድ የመሀል አማካይ ሊያስፈርም ነው.. • ሪያል ማድሪድ የባየር ሙኒኩን ኮከብ ሊወስድ ነው... • አርሰናል የፒኤስጂውን ኮከብ ተጫዋች ሊያስፈረም ድርድር ከፈተ...
የሮድሪ ዝውውር ከተጠናቀቀ ቀጣይ ዓመት ማድሪድ ሊኖረው የሚችለው አሰላለፍ ! ማንም ክለብ አያስቆመውም በፈጣሪ 🥶🔥 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
🚨 አል ሂላሎች ኢሊማን ንዲዬን ከኤቨርተን ለማስፈረም ንግግሮችን ጀምረዋል። FabrizioRomano @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
🚨⚪️ ሪያል ማድሪድ ከRB Leipzig ለአይቮሪያዊው ክንፍ ተጫዋች ዲዮማንዴ ከ€100 ሚሊዮን በላይ በሆነ የዝውውር ክፍያ ሙሉ ለ ሙሉ ከ ስምምነት ላይ ደርሷል። ዲዮማንዴ በዚህ ሳምንት ወደ ማድሪድ በመጓዝ የሕክምና ምርመራውን ያደርጋል፣ ከዚያም እስከ ሰኔ 2031 ድረስ የሚቆይ ውል…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ያን ዲያሞንዴ ወደ ሪያል ማድሪድ HERE WE GO [Fabrizo Romano] @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
🚨⚪️ ራውል አሴንሲዮ በዚህ የክረምት የዝውውር ገበያ ከሪያል ማድሪድ ሊለቅ ይችላል። ይህ ዕቅድ ከሰኔ ወር ጀምሮ ከጆዜ ሞሪንሆ ጋር ተዘጋጅቶ ነበር። ዝውውሩ በቋሚነት ወይም በውሰት ሊከናወን ይችላል። ማለትም፣ ራውል አሴንሲዮ በዚህ ክረምት ከሪያል ማድሪድ የመልቀቅ እድሉ ከፍተኛ ሲሆ…
ካርሎስ ካስሚሮ በኢንተር ማያሚ ቤት የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል ፤በጨዋታውም ኢንተር ማያሚ ሞንትሪያልን 1-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል ። @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

90' ደቂቃ Sport™! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች Promotion: @marketing_team90 Feedback: @tammejr @matiwosalaye Fair use videos for news & commentary.