Channel
በትክክለኛው የኢስላም አስተምህሮ የሙስሊሙን አንድነትን እንሻለን" እውን ሆኖ ማየት ህልማችን ነው: ለእውነት እንታገላለን ሀቅን ይፋ እናደርጋለን! ወቅታዊና ኢስላማዊ ትኩስ መረጃዎችን እናደርሳችሗለን። «ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ» إن تنصروا الله ينصركم የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ለአስተያየት 👉 @attach_zumer
Updated: 2026-09-02
#16ኛ_ሳምንት_ሙኽተሶር_ሹዐቡል_ኢማን_ደርስ #ዛሬ_ኸሚስ ምሽት ከ3:45 ጀምሮ #በዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ የቴሌግራም ግሩፕ ላይቭ ሙኽተሶር ሹዐቡል ኢማን ይቀራል ። እንዳያልፋችሁ በሊንኩ ገብታችሁ ጆይን በማለት በሰአቱ ከች ይበሉ ሌሎችንም ወደዚህ ግሩፕ በመቀላቀል / አድ በማድረግ ዲና…
በአካል ተገኝታችሁ ትኬት መቁረጥ ላልቻላችሁ በዚህ ቦት ማገኘት ትችላላችሁ ጳጉሜ አንድ ትልቁ ስብስባችን 👌👌 https://t.me/EiTAmewlidbot
#መሻይኾቻችን_ኢንተርናሽናል_ናቸው! መውሊድ በዱባይ አጅማን ታላቁ ሸይኽ ዑመር ኮምቦልቻ የክብር እንግዳ ሆነው በተገኙበት መድረክ በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል #ዱባዮች_ከአቅማችን_በላይ_ሆናችኋል ቀጣይ ከዚህም በላይ እንደምታደምቁት አንጠራጠርም በአሏህ ፍቃድ ለሸይኾቹ ሀያት ብለናል ሸይኽ ዑ…
እጅግ ያማረ የመውሊድን ጊዜ በመካ መዲና አሳለፍን አልሃምዱሊላህ ከኛ ጋ ዑምራ ስታደርጉ እንዲህ በዒሽቅ ነው ቀጣይ ዙር የረቢዑ ሳኒ ከመስከረም 20 እስከ 30 በ0910104141
ወደ መዲና በጉዞ ላይ የመውሊድ ኪታብ ሳይቀር ተቀርቷል ኡማህ ትራቭልን ምርጫችሁ አድርጉ https://youtube.com/watch?v=fxfn3ouvvXE&si=1VrLZMhiDXfd8MeI
#ዱባይ ነዋሪዎች ይህ መውሊድ እንዳያመልጣችሁ ሸይኾቹ ዱባይ ተከስተዋል♥
#የኔ_ነቢይ ﷺ ጧበ ቢኩም ሊቃኡል አርዲ ቀድ አሽረቅቱም ኩለል ውጁዲ طاب بكم لقاء الأرض قد أشرقتم كل الوجود ምድር ላይ መገናኘት ባንቱ አማረ በርግጥም ዉጁዱ ሁሉ ባንቱ ሸብርቋል ﷺ መልካም ምሽት ውድ የዙመር ሚዲያ ቤተሰቦች💓 #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ https:/…
መውሊድ መውሊድ መውሊድ መውሊድ እንኳን ለታላቁ የመውሊድ💚💚💚 ክበረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። #ዙመራችሁ_ከ100,000_መቶ_ሺ_ወርዷል_ወደነበረበት_እንመልሰው_አህባቢ። ይሄ ትልቅ ኸይር በትልቁ ሰው መዉሊድ በትልቅ ሰው እጅ ይሞላል ማን ይሆን?? 🤔 ሀያ ወደፊት አድ አ…
85+ creatives across CoinTelegraph, CoinDesk, Bankless, Decrypt and The Block — how crypto media buys its own audience on Telegram.
أكثر من 85 إعلاناً لـ CoinTelegraph وCoinDesk وBankless وDecrypt وThe Block — كيف تشتري وسائل الإعلام الكريبتو جمهورها على تيليغرام.
85+ Creatives von CoinTelegraph, CoinDesk, Bankless, Decrypt und The Block — wie Krypto-Medien ihr eigenes Publikum auf Telegram kaufen.
Más de 85 creatividades de CoinTelegraph, CoinDesk, Bankless, Decrypt y The Block — cómo los medios cripto compran su propio público en Telegram.
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-05-06 · last ad check 2026-09-03 13:11 UTC