Channel
✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @words19 ✔ @seiloch @shiyach_bicha ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1
Updated: 2026-07-28
ጠበቅሁሽ እኔማ፣ እዚያው ስፍራ ቆሜ፣ በአክሱም ቁመና፣ በላሊበላ እድሜ። እግሮቼን ተክዬ፣ ቀኔን አስረዝሜ፣ በሄድሽበት መንገድ፣ ልቤ እየነጎደ፣ ስንት ነገር መጣ? ስንት ነገር ሄደ? ስንት ጊዜስ ነጋ? ስንቴ ጎህ ቀደደ? ስንት ጊዜ ዘነበ?…
🥀...🥀...?¡ @mypoems396 @getem @getem @getem
ወጣቶች ነበርን በእውቀቱ ስዩም ----------------------------- ጊዜ ሲራመድ ኮቴው ድምጥ አልባ ከየት ተነስቶ ወደ የት ገባ ከየት ተነስቶ ወዴት ደረሰ ጠጉር መንጥሮ፣ ፊት እያረሰ፤ ወጣቶች ነበርን ቅጽር የሰራን ፤ አምባ የሰበርን ኮካ ኮላውን ባሲድ በርዘን ብንጎነጨው፤ …
እግዜር የኔው ይቆይ አስቀድማቸው.. . . መቼም እስከኖሩ ሰው እንደ ፊቱ መከራው ልዬ ነው መቼም እስካሉ እንደ አይን መጠኑ ሰው ዕዳው ብዙ ነው የኔ ስቃይ ባያንስ ባይበልጥም አቋሙ የኔው ስኬት ይቆይ ሌሎቹ ይቅደሙ በየ ቤተስኪያኑ የሚፈሱ ዕንባዎች ተራ ሲጠብቁ ያለቀሱት ብዙ አመታት በ…
🦋ማያዬ🦋 በጨቅላ ቡረቃ ፈንድቄ ምውለው፤ ስላንቺ ሳስብ ነው ፈገግ የምለው፤ እፀ በለስ ወይን የምሽት አዝመራ፤ የመለኮት እቅፍ የፍቅር ደመራ፤ የጠዋት መዝሙሬ ማለዳ ብስራቴ፤ ተጠግኗል ባንቺ ደዌ ስብራቴ፤ ሀኪሜ ወዳጅሽ ናፍቆሻል በጠና፤ ነይ መጥተሽ ደ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
#ደብዝዞ_መወደድ በልክ መሸፈን በልክ መገኘት፡ በልክ ጮሌነት በልክ መሞኘት፤ አቤት ስትችይበት! በልክ ማወደስ በልክ መፎገር፡ መስመር ያልዘለለ ጨዋታና ነገር፤ በ ል ክ መቀበል በልክ መሸኘት፡ እ ኩ ል ሕብርና እኩል ብቸኝነት፤ አቤት ስትችይበት! ኑሮና ቀለምሽ ወይነ~ደጋ መንደር፣ ለሰ…
ሂድ! አትጠራጠሩ እውነት ነው ነገሩ አትደናበሩ ተስማምቷል አገሩ ተረት ተተርቶ በምግባር ተፈትቶ መፅሐፍም ተፅፏል ወደፊት ነውንጂ ወደኋላ ያየ ባምላክ ይቀፀፋል! By @Lawyerly1 @getem @getem @getem
"ግልፅ ጠላ" ከግልፅ ቃል ምነው ፣ ስውር ቅኔ ቀናን ከተቀበረ አካል ፣ ትንሳኤ ሕይወት አደራን ከቀና ጎዳና ፣ ከሀምራዊም ፈትል ልባችን አማረው ፣ የተጠላለፈ ቅል ምነው መመንጨሩ ፣ ምነው መጎልጎሉ ሰውነት ነው ወይ ፣ ማይረጋው አጉሉ ምንድነው የሆነው ፣ ምንስ ተበጀነው ድብቁን... …