Channel
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @ye_getamian_mahiber Group👉 @yegetamianmahiber Owner:- @s_o_l_e_n_y
Updated: 2026-08-25
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
# እሳት ነው የየሰዉ ፊት ያሳሳል ያደርጋል ወንፊት ይገርፋል እያሰለለ፣ የሞተን እየገደለ። ከዚያ ውስጥ አፍ ካዛላቸው መንችኮ ግን ካልጣላቸው ከጽኑ ታጋዮች መሃል የቆመ ብርቱ ይታያል። # ችንካር ቃል እየወጠረው፣ መሰቀል ብቻ የቀረው! ምን ይሆን ያጠነከረው አሁንም አለ በመስኩ፣ እጆቹ…
ሊቀ ካህኔ ተፈፅሟል ቃል ብቻ ኣይደለም፣ ተጸንሶ በድንግል ማርያም፣ ስጋን ለብሶ ተወለደ በግርግም ። የሰማይ ስበት ያልያዘው ያ የምቾት ዙፋን፣ የፍቅሩን ጥግ ሊያሳይ እኛን ሊያድነን፣ ሁሉን ጥሎ መጣ ሆኖልን ሊቀ ካህን። ተወልዶ በማይመች ቦታ፣ ሊያከብረኝ ዝቅ ብሎ በእኔ ፋንታ፣ በምድር…
. ❤️🔥ሃሌሉያ❤️🔥 🎸ቤተልሔም ሰለሞን(ቤቲ) 🎸 👤 Betty Solomon 🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ @amliko_lemigebaw ✅ ✅ @amliko_lemigebaw ✅
🎧❤"ትዝ ይለኛል"❤️🎧 🎸// ቤተልሔም ሰለሞን //ቤቲ🎸 Betelhem Solomon // Betty 🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ @amliko_lemigebaw ✅ ✅ @amliko_lemigebaw ✅
ማን ነው ክርስትያን 👇እውነት ተቀብሎ በገንዘብ ያልሸጠ 👇በአለም ብልጭልጭ ጌታውን ያልወጠ 👆በጨለማ ምድር ሁሌ የሚያበራ 👆ቆርጦ የተነሳ ለወንጌል አደራ ✍️በታምር የማይመር ሁሌ የሚጣፍጥ ✍️በምድራዊ ነገር እራሱን ማይለውጥ 🙏ሂወቱ በሀጽያት ያላተራመሰ 🙏ጠንክሮ የቆመ ቃሉን የ…
በመጠበቂያው ላይ ሆኖ መጠበቅ ጥሪው ዓለም ትቸኩላለች... ትውልዱ ይጣደፋል። ሁሉም "አሁንኑ ይሁንልኝ" ባይ ነው። "ዛሬውኑ መልስ ይስጠኝ" በሚል ሩጫ ውስጥ፣ "መጠበቅ" የሚለው ቃል ትርጉሙ የጠፋ ይመስላል። ነገር ግን ከሰማይ የሚመጣ ድምፅ አለ... "ቁም!" የሚል። "ከፍ በል!" የ…
#ኢየሱስ_ይመጣል በቶሎ እመጣለሁ ብሏል፣ ጌታችን ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል። ከክብሩ ወርዶ ዝቅ ብሎ እኛን ያዳነን፣ በክብር ደመና ይመጣል ወደ እረፍቱ ሊወስደን። በመለኮትነት ላይ ስጋን የለበሰ፣ የባርያን መልክ ይዞ በምድር የተመላለሰ። ሞት ፣ ሊያዉም እስከ መስቀል ሞት እንደ በግ የታዘ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.